ትናንት ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይቬት ኩፐር፣ የደገሃቡር-ቀብሪደሃር ፕሮጀክት የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ...
ከተበተነው የጠላት ኃይል መካከል 300 ሚሊሻ፤ 200 አድማ ብተና በድምሩ አምስት ሰራዊት እና በርካታ ቁጥር ያላቸው የመደበኛ ፖሊስ አባላት ከተለያዩ ወረዳወች ...
የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መዳረሱን ተከትሎ ደግሞ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተካሔደ መሆኑን ያሰባሰብናቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ...
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መቄት ወረዳ ፍላቂት ትላልቅ ፎቆችን እንደ ቤተ መንግስት አስቦ የሚኖረው ...
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት ...
በአገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 8 ዓመታት በነበሩት ግጭቶች ሳቢያ የጠፋው የሰው ሕይወት፣ የወደመው ንብረትና የተናጋው ማኅበራዊ ትስስር ገና ሳይጠገን አኹን ደግሞ ...
“እነዚህ የውጭ ሀይሎች የሚፈልጓቸው የራሳቸው ጥቅሞች ብዙውን ጊዜ ከዘላቂ ሰላም ይልቅ ስትራቴጂካዊ የበላይነትን የሚያስቀድሙ በመሆናቸው የጦር መሣሪያ ...
ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ላይ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ ታላቅ ድል ተቀዳጀ! በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ...
ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በቋራ ግንባር አባድግሱ ተብሎ የሚጠራው አከባቢን ጨምሮ ጋዝጌ እና ...
የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ሰሞኑን በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ጉባኤ የሚያካሂዱ የአባል አገራት መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ...
ቤተሰብ ጥየቃ እና ለገና በዓል ወደ ትግራይ ተጉዘው የነበሩ በርካታ ወጣቶች በዚህ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ በችኮላ ሲመለሱ ለእስር እየተዳረጉ እንደሚገኙ ...
“አንደኛው ዳኛ የውጭ ምንዛሬ ወንጀልን በተመለከተ በቀጥታ የሚዳኙ ዳኛ ሲሆኑ ብዙዎች ሰዎች ይህን ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ከባድ የእስር ቅጣት ሲቀጡ የነበሩ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results